• እንጅባራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ.
  • የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን: +251 582271522






image image
የኮሌጃችን ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶች

ተልዕኮ

ጥራት ያለው የቴክኒክ ሙያ ስልጠና በመስጠት ብቃቱ የተረጋገጠ በዝቅተኛና መካከለኛ ደረጃ የሰው ሀይልና ቴክኖሎጂ ማቅረብ፣ የጥቃቅና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በስፋት እንዲቋቋሙ በማድረግ ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠር፣ ለኢንተርፕራይዞቹ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት በመስጠት በገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በማድረግ ለኢንዱስትሪያሊስቶች መሰረትና መፍለቂያ እንዲሆኑ ማስቻል፡፡

ራዕይ

ለኢንዱስትሪ ልማት አሰተማማኝና ሰፊ መሰረት ያለው በመካከለኛ ደረጃ የሰለጠነ የሰው ኃይልና ልማታዊ ኢንተርፕራይዞች ተስፋፍተው በ2030 መካከለኛ ገቢ ያለው ህብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት

እሴቶች

በሚከተሉት እሴቶችና እምነቶች ላይ አተኩረን እንሰራለን፡-
o ደንበኞችን በቅንነትና በታማኝነት እናገለግላለን፣
o በቡድን የመስራትና ውጤታማ መሆንን ባህላችን እናደርጋለን፣
o አዳዲስ እውቀቶችንና ክህሎቶችን የመማማር ባህልን እናዳብራለን፣
o ኪራይ ሰብሳቢነትን በመታገል በመልካም ሥነ ምግባር የታነፁ ሠራተኞች እንሆናለን፣
በጥራትና ተወዳዳሪነት እናምናለን፣